Amharic Basic Course/Volume 2/Reader Unit 1

አንደኛ፡ ትምህርት

ንግግር
ጤና፡ ይስትልኝ፡ ጤና፡ ይስትልኝ፡ እንደምን፡ አደሩ።
ደህና፡ እግዚአብሔር፡ ይመስገን። እንደምን፡ አደሩ።
አማርኛ፡ ያውቃሉ? አዎ፡ አውቃለሁ።
የለም፡ አላውቅም።
ትንሽ፡ አውቃለሁ።
ምን፡ አሉ? ምንም፡ አላልሁ።

ቃላት
እንደገና ልክ፡ አይደለም
ይድገሙት በጣም፡ ጥሩ፡ ነው።
ልክ፡ ነው እንረፍ።