Amharic Basic Course/Volume 2/Reader Unit 3

ሦስትኛ፡ ትምህርት
ንግግር

ዮሐንስ

ጤና፡ ይስጥልኝ፡ ስሜ፡ ዮሐንስ፡ ነው። የርስዎስ?

ከበደ

ከበደ፡ ነው። ኢትዮጵያዊ፡ ነው?

ዮሐንስ

አሜሪካዊ፡ ነኝ። ነገር፡ ግን፡ አቶ፡ ተሰማና፡ አቶ፡ ለማ፡ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።

ከበደ

መቼ፡ መጡ?

ዮሐንስ

ትናንትና፡ መጣሁ።

ከበደ

እባክዎ፡ ስንት፡ ሰዓት፡ ነው?

ዮሐንስ

ሦስት፡ ሰዓት፡ ነው።

ከበደ

እግዚአብሔር፡ ይስጥልኝ።

ዮሐንስ

አብሮ፡ ይስጠን።


የክፍል ውስጥ ንግግር

መጽሐፎቻችህን፡ ክፈቱ።
አብራችሁ፡ በሉ።
አሁን፡ መጽሐፎቻችሁን፡ ዝጉ።


ዐረፍተ፡ ነገሮች፡

እኔ፡ አመሪካዊ፡ ነኝ።
ኢትዮጵያዊ፡ ነህ?
አንቺ፡ ቆንጆ፡ ነሽ።
አስተዋይ፡ ነዎ። አስተዋይ፡ ነዎጭ።
ይህ፡ ሰው፡ ማን፡ ነው?
ጥሩ፡ ሴት፡ ናጥ ጥሩ፡ ሴት፡ ነች።
ተማሪዎች፡ ነን።
አስተማሪዎሽ፡ ናችሁ።
መትፎ፡ ናቸው።
እርሳቸው፡ ትልቅ፡ ናቸው።


ጥያቂና መልስ
ጥያቄ መልስ
ስሜ፡ ተሰማ፡ ነው። የርስዎስ? ጆን፡ ነው።
እርስዎ፡ አሜሪካዊ፡ ነዎ? እኔ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ነኝ።
እዚህ፡ መቼ፡ መጡ? ትናንት፡ መጣሁ። ትናንትና፡ መጣሁ።
አቶ፡ ለማና፡ አቶ፡ ከበደ፡ አላውቅም።
መች፡ መጡ?
እርስዎ፡ ተማሪ፡ ነዎ? አዎ፡ ተማሪ፡ ነኝ።
አማርኛ፡ ያውቃኩ? ትንሽ፡ አውቃለሁ።
እስዋ፡ ቆንጆ፡ ሴት፡ ናት? አዎ፡ በጣም፡ ቆንጆ፡ ናት።
አቶ፡ ተሰማ፡ ምን፡ ያውቃሉ? በጣም፡ ጥሩ፡ አማርኛ፡ ያውቃሉ።
አቶ፡ ለማ፡ መጥፎ፡ ሰው፡ ነው፡? የለም፤ እሱ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ሰው፡ ነው።
አስተዋይ፡ ነው? አዎ፡ አስተዋይ፡ ነው።
አስተዋይ፡ ነው? አዎ፡ አስተዋይ፡ ነው።
ሁለትና፡ ሁለት፡ ስንት፡ ነው? ሁለትና፡ ሁለት፡ አራት፡ ነው።
ሦስትና፡ አራት፡ ትንስ፡ ነው? ሰባት፡ ነው።
አቶ፡ ተሰማ፡ ጤና፡ ነው? አዎ፡ ደህና፡ ነው።
እነሱ፡ እዚህ፡ ናቸው? አዎ፡ እዚህ፡ ናቸው።
አስተማሪዎች፡ እዚህ፡ ንቸው? አዎ፡ እዚህ፡ ናቸው።
አስተማሪዎች፡ እዚህ፡ መቼ፡ መጡ? እኔ አላውቅም።
እዚህ፡ ስንት፡ ሰዎች፡ መጡ? ሁለት፡ ሰዎች፡ መጡ።
አቶ፡ ከበደ፡ መጥፎ፡ ነው? የለም፤ መጥፎ፡ አይደለም።
አቶ፡ ከበደና፡ አቶ፡ ለማ፡ ተማሪዎች፡ ናቸው? አዎ፡ እነሱ፡ ተማሪዎች፡ ናቸው።
አቶ፡ ከበደ፡ እዚህ፡ ነው? እዚህ፡ አይደለም።
እርስዎ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ነዎ? አዎ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ነኝ።
እርስዎስ? እኔ፡ አመሪካዊ፡ ነኝ።
አስተማሪ፡ ነዎ? የለም፤ ተማሪ፡ ነኝ።
አቶ፡ ተሰማ፡ የት፡ ነው? እዚህ፡ ነው፣
መጽሓፉ፡ የት አለ? እዚህ፡ ነው።
እስዋ፡ አስተማሪ፡ ነች? አዎ፡ አስተማሪ፡ ነች።
እሱ፡ ትልቅ፡ ነው? የለም፤ ትንሽ፡ ነው።
ስንት፡ ሰዓት፡ ነው? አስር፡ ሰዓት፡ ነው።
አቶ፡ ለማ፡ ደህና፡ ነው? አዎ፡ በጣም፡ ደህና፡ ነው።
እዚህ፡ ደህና፡ አስተማሪ፡ አለ? አዎ፡ አንድ፡ ደህና፡ አስተማሪ፡ አለ።
ደህና፡ አማርኛ፡ ያውቃሉ? በጣም፡ ትሩ፡ አይደለም።
አቶ፡ ከበደና፡ አቶ፡ ጆን፡ እዚህ፡ መች፡ መጡ? ትናንትና፡ መጡ።