Page:Fsi-AmharicBasicCourse-Volume2-StudentText.pdf/94

This page needs to be proofread.
Basic Course
Unit

ጥያቄ መልስ
መች፡ መጡ?
እርስዎ፡ ተማሪ፡ ነዎ? አዎ፡ ተማሪ፡ ነኝ።
አማርኛ፡ ያውቃኩ? ትንሽ፡ አውቃለሁ።
እስዋ፡ ቆንጆ፡ ሴት፡ ናት? አዎ፡ በጣም፡ ቆንጆ፡ ናት።
አቶ፡ ተሰማ፡ ምን፡ ያውቃሉ? በጣም፡ ጥሩ፡ አማርኛ፡ ያውቃሉ።
አቶ፡ ለማ፡ መጥፎ፡ ሰው፡ ነው፡? የለም፤ እሱ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ሰው፡ ነው።
አስተዋይ፡ ነው? አዎ፡ አስተዋይ፡ ነው።
አስተዋይ፡ ነው? አዎ፡ አስተዋይ፡ ነው።
ሁለትና፡ ሁለት፡ ስንት፡ ነው? ሁለትና፡ ሁለት፡ አራት፡ ነው።
ሦስትና፡ አራት፡ ትንስ፡ ነው? ሰባት፡ ነው።
አቶ፡ ተሰማ፡ ጤና፡ ነው? አዎ፡ ደህና፡ ነው።
እነሱ፡ እዚህ፡ ናቸው? አዎ፡ እዚህ፡ ናቸው።
አስተማሪዎች፡ እዚህ፡ ንቸው? አዎ፡ እዚህ፡ ናቸው።
አስተማሪዎች፡ እዚህ፡ መቼ፡ መጡ? እኔ አላውቅም።
እዚህ፡ ስንት፡ ሰዎች፡ መጡ? ሁለት፡ ሰዎች፡ መጡ።
አቶ፡ ከበደ፡ መጥፎ፡ ነው? የለም፤ መጥፎ፡ አይደለም።
አቶ፡ ከበደና፡ አቶ፡ ለማ፡ ተማሪዎች፡ ናቸው? አዎ፡ እነሱ፡ ተማሪዎች፡ ናቸው።
አቶ፡ ከበደ፡ እዚህ፡ ነው? እዚህ፡ አይደለም።

589