Page:Fsi-AmharicBasicCourse-Volume2-StudentText.pdf/91

This page needs to be proofread.
Unit
Amharic

ጥያቄና፡ መልስ
ጥያቄ መልስ
ጤና፡ ይስጥልኝ፡ እንደምን፡ አደሩ? ደህና፡ እግዚአብሐር፡ ይመስገን።
እባክዎ፡ አንድ፡ ድህና፡ ሆቴል፡ የት፡ አለ? ደህና፡ ሆቴሉ፡ አሜሪካን፡ ኤምባሲ፡ ፊት፡ ለፊት፡ አለ።
ሆቴሉ፡ ሩቅ፡ ነው? የለም፡ ሩቅ፡ አይደለም።
አማርኛ፡ ያውቃሉ? አዎ፡ ትንሽ፡ አውቃለሁ።
ምን፡ አሁ? ምንም፡ አላልሁ።
ባቡር፡ ጣቢያው፡ እዚያ፡ ነው? የለም፡ እዚያ፡ አይደለም።
አሜሪካን፡ ኤምባሲ፡ ከዚህ፡ ሩቅ፡ ነው? ሁቅ፡ አይደለም፡ ቅርብ፡ ነው።
በጣም፡ ጥሩ፡ አማርኛ፡ ያውቃሉ? የለም፡ በጣም፡ ጥሩ፡ አይደለም።
ከዚህ፡ በስተግራ፡ ምን፡ አሉ? አንድ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ሆቴሉ፡ አለ።
ከዚህ፡ በስተቀኝ፡ ምን፡ አለ? ከዚህ፡ በስተቀኝ፡ አንድ፡ ኤምባሲ፡ አለ።
ባቡር፡ ጣቢያው፡ ሩቅ፡ ነው? አዎ፡ በጣም፡ ሩቅ፡ ነው።
ሆቴሉ፡ ትንሽ፡ ነው? ኣዎ፡ በጣም፡ ትንሽ፡ ነው።
ባቡር፡ ጣቢያው፡ የት፡ አለ? አሜሪካን፡ ኤምባሲ፡ ፊት፡ ለፊ፡