Page:Fsi-AmharicBasicCourse-Volume2-StudentText.pdf/92

This page needs to be proofread.
Basic Course
Unit

አንድ፡ ባቡር፡ ጣቢያ፡ አለ።
ከዚህ፡ ሩቅ፡ ነው? የከም፡ ሩቅ፡ አይደለም፡ ቅርብ፡ ነው።
አሜሪካን፡ ኤምባሲ፡ የት፡ ነው? አካውቅም።


ሦስትኛ፡ ትምህርት
ንግግር

ዮሐንስ

ጤና፡ ይስጥልኝ፡ ስሜ፡ ዮሐንስ፡ ነው። የርስዎስ?

ከበደ

ከበደ፡ ነው። ኢትዮጵያዊ፡ ነው?

ዮሐንስ

አሜሪካዊ፡ ነኝ። ነገር፡ ግን፡ አቶ፡ ተሰማና፡ አቶ፡ ለማ፡ ኢትዮጵያዊያን ናቸው።

ከበደ

መቼ፡ መጡ?

ዮሐንስ

ትናንትና፡ መጣሁ።

ከበደ

እባክዎ፡ ስንት፡ ሰዓት፡ ነው?