This page needs to be proofread.
Basic Course
Unit
ጥያቄ | መልስ |
መች፡ መጡ? | |
እርስዎ፡ ተማሪ፡ ነዎ? | አዎ፡ ተማሪ፡ ነኝ። |
አማርኛ፡ ያውቃኩ? | ትንሽ፡ አውቃለሁ። |
እስዋ፡ ቆንጆ፡ ሴት፡ ናት? | አዎ፡ በጣም፡ ቆንጆ፡ ናት። |
አቶ፡ ተሰማ፡ ምን፡ ያውቃሉ? | በጣም፡ ጥሩ፡ አማርኛ፡ ያውቃሉ። |
አቶ፡ ለማ፡ መጥፎ፡ ሰው፡ ነው፡? | የለም፤ እሱ፡ በጣም፡ ጥሩ፡ ሰው፡ ነው። |
አስተዋይ፡ ነው? | አዎ፡ አስተዋይ፡ ነው። |
አስተዋይ፡ ነው? | አዎ፡ አስተዋይ፡ ነው። |
ሁለትና፡ ሁለት፡ ስንት፡ ነው? | ሁለትና፡ ሁለት፡ አራት፡ ነው። |
ሦስትና፡ አራት፡ ትንስ፡ ነው? | ሰባት፡ ነው። |
አቶ፡ ተሰማ፡ ጤና፡ ነው? | አዎ፡ ደህና፡ ነው። |
እነሱ፡ እዚህ፡ ናቸው? | አዎ፡ እዚህ፡ ናቸው። |
አስተማሪዎች፡ እዚህ፡ ንቸው? | አዎ፡ እዚህ፡ ናቸው። |
አስተማሪዎች፡ እዚህ፡ መቼ፡ መጡ? | እኔ አላውቅም። |
እዚህ፡ ስንት፡ ሰዎች፡ መጡ? | ሁለት፡ ሰዎች፡ መጡ። |
አቶ፡ ከበደ፡ መጥፎ፡ ነው? | የለም፤ መጥፎ፡ አይደለም። |
አቶ፡ ከበደና፡ አቶ፡ ለማ፡ ተማሪዎች፡ ናቸው? | አዎ፡ እነሱ፡ ተማሪዎች፡ ናቸው። |
አቶ፡ ከበደ፡ እዚህ፡ ነው? | እዚህ፡ አይደለም። |
589