This page needs to be proofread.
Unit
Amharic
ጥያቄ | መልስ |
እርስዎ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ነዎ? | አዎ፡ ኢትዮጵያዊ፡ ነኝ። |
እርስዎስ? | እኔ፡ አመሪካዊ፡ ነኝ። |
አስተማሪ፡ ነዎ? | የለም፤ ተማሪ፡ ነኝ። |
አቶ፡ ተሰማ፡ የት፡ ነው? | እዚህ፡ ነው፣ |
መጽሓፉ፡ የት አለ? | እዚህ፡ ነው። |
እስዋ፡ አስተማሪ፡ ነች? | አዎ፡ አስተማሪ፡ ነች። |
እሱ፡ ትልቅ፡ ነው? | የለም፤ ትንሽ፡ ነው። |
ስንት፡ ሰዓት፡ ነው? | አስር፡ ሰዓት፡ ነው። |
አቶ፡ ለማ፡ ደህና፡ ነው? | አዎ፡ በጣም፡ ደህና፡ ነው። |
እዚህ፡ ደህና፡ አስተማሪ፡ አለ? | አዎ፡ አንድ፡ ደህና፡ አስተማሪ፡ አለ። |
ደህና፡ አማርኛ፡ ያውቃሉ? | በጣም፡ ትሩ፡ አይደለም። |
አቶ፡ ከበደና፡ አቶ፡ ጆን፡ እዚህ፡ መች፡ መጡ? | ትናንትና፡ መጡ። |
590