Page:Fsi-AmharicBasicCourse-Volume2-StudentText.pdf/96

This page needs to be proofread.
Basic Course
Unit

አራትኛ፡ ትምህርት፡
ንግግር

ዮሐንስ

እባክዎ፡ ደህና፡ ሆቴል፡ ሊያሳዩኝ፡ ይችላሉ?

ከበደ

አዎ፡ ጊዮን፡ ሆቴል፡ ደህና፡ ይመስለኛል።

ዮሐንስ

አድራሻው፡ የት፡ ነው?

ከበደ

በታክሲ፡ መሄድ፡ ይችላሉ።

ዮሐንስ

እሺ፡ ታክሲ፡ እጠራለሁ።

ታክሲ፡ ነጂ፡

አበት፡

ዮሐንስ

እባክዎ፡ ጊዮን፡ ሆቴል፡ ያድርሱኝ። ስንት፡ ልክፈልዎት?

ታክሲ፡ ነጂ፡

አራት፡ ብር።

591